ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እየተካሄደ ባለው መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻ ቁልፍ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱ ጽንስ የማስወረድ ጉዳይ ነው። ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ጽንስ ለማስወረድ አገልግሎት ማግኘት የግለሰብ ነጻነት ጉዳይ እንደሆነ ሲናገሩ የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው ክፍለ ግዛቶች የየራሳቸውን ሕግ ማውጣታቸውን መቀጠል አለባቸው ይላሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች