የናንተው ፎቶ መድብል
የናንተው ፎቶ መድብል
14
ውብ ኢትዮጵያ - ሴት ልጅ እናቴ፣ እህቴ፣ ሚስቴ እና ሀገሬ ናት!! (አባቱ ከአ.አ)
15
በአዲስ ዘመን እና በጎንደር መሀል የሚገኝ ቀልብ የሚስብ አስገራሚ ተራራ! ( ዮናስ ተድላ)
16
ቶሎ ለሚደርስ ጥብስ ወደ ቦሌ መኪና እያሽከረከርኩ በሞባይል ያነሳሁት ፎቶ። (አልመናን ከአዲስ ኣበባ)
17
ተንጠልጣይ ድልድይ - ጢስ አባይ አከባቢ የሚገኝ 85 ሜትር ጥልቀት ያለው ቦታ ላይ ያረፈ ተንጠልጣይ ድልድይ።(ዮናስ ተድላ)