የእስራኤል ጦር በሀገሪቱ ግዛት ውስጥ የቀሩትን የሀማስ ተዋጊዎች ጠራርጎ ለማስወጣት እየሠራ እንደኾነ አስታወቀ

5
የእስራኤል ጥቃት በመሸሽ ቤታቸውን ጥለው የወጡ ፍልስጤማውያን ንብረታቸውን ይዘው በጋዛ ከተማ በሚገኘው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደረው ትምህርት ቤት ለመጠለል መስከረመ 27/2016 ዓ.ም

6
በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ካን ዮኒስ ውስጥ የእስራኤል ጥቃት ጥቃት ምክኒያት ከፈራረሱ ቤቶች ውስጥ የተረፉ ተጎቺዎች እንዳሉ ፍልስጤማውያን በመፈለግ ላይ ናቸው። መስከረም 27/2016 ዓ.ም

7
አንዲት ፍልስጤማዊት ሴት ዛሬ መስከረም 27/ 2016 ዓ.ም በእስራኤል ባደረሰችው ጥቃት በወደመው በጋዛ ከተማ በዋታን ግንብ አቅራቢያ በሚገኝ ፍርስራሽ መንገድ ላይ በመኼድ ላይ እያለች።

8
በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው በካን ዮኒስ የእስራኤል ጥቃት ፍልስጤማውያን ከፍርስራሽ ቤት ውስጥ የተረፉ እንዳሉ በመፈለግ ላይ ኾነው፣መስከረም 27/ 2016 ዓ.ም