አስተያየቶችን ይዩ
Print
በቅርቡ በድሬደዋ የተቋቋመው የድሬደዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ያላግባብ ሊቀመንበሬ ላይ ድብደባና እስር ተፈጽሞበታል ሲል መንግሥትን ከሰሰ።
የፓርቲው ሊቀመንበር ሰሞኑን በድሬዳዋ እየተከሰቱ ባሉ ግጭቶች እጃቸው አለበት ተብለው መያዛቸውን የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌትነት ገነቱ በተለይ ለቪኦኤ አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ