የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና የምግብ እጥረት ሁናቴ በቅርብ ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ነበር። ይህ የፎቶ መድብል በጉብኝታቸው ወቅት የተነሳ ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተ ድርቅና የምግብ እጥረት ሁኔታ
1
በማገንታ አፋር ክልል ውስጥ አንድ የአፋር ልጅ በእርሻ እየተጓዘ
2
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና የምግብ እጥረት ሁናቴ በቅርብ ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል
3

4