አስተያየቶችን ይዩ
Print
በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የኩፍኝ በሽታ በወረራ በመሰራጨቱ ከአምስት ሺህ (5,000) በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ከወረርሽኙ ምክንያት አንዱ መሰጠት የነበረበት ክትባት በወቅቱ አለመሰጠት መሆኑም የተገለፀ ሲሆን የጤና ተቋማቱም በሽተኞችን በበቂ ሁኔታ ለመርዳት ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ገልጸዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ