Print
የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ በአዲስአበባ ከተማ መዛመት ተከትሎ በከተማይቱ ዙሪያ የሚገኘው የኦሮምያ ልዩ ዞን የበለጠ ተጋላጭ እንደሚሆን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የቡራዩ እና የሰበታ ነዋሪዎችም በአከባቢው ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች መገኘታቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ይናገራሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available