ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገሮች የመጡ ወደ 900 የሚሆኑ ፍልሰተኞችና ስደተኞች፣ በደቡብ ጣልያን የተባበሩት የአውሮፓ የባሕር ሃይሎች ከመስመጥ አድነዋቸዋል።
የፍልሰተኞችና ስደተኞች አቀባበል፡- የሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ የሚደርሱ አብዛኛው ከኤትራ የሆኑ አፍሪካዊያን
5
ስደተኞችና ፍልሰተኞች ከሜዲትራንያ ባሕር መርከብ ለማዳን ተችሏል
6
7
8
የጣልያን ቀይ መስቀል፣የሕጻናት አድን ድርጅት (Safe the Children) እና የተለያዩ ርዳታ የሚሰጡ ድርጅቶች በቦታው ተገኝተው የተረፉትን ስደተኞች ጤንነት በማረጋገጥ መዝግበው በአውቶብስ አሳፍረዋቸዋል።