ለወጣቶች የሚሰጥ የመብት ተሟጋችነት ሥልጠናዎች በሩዋንዳ
ሂውማን ራይትስ ዋች፣ በጎርጎሮሳውያኑ 1994 በሩዋንዳ የቱትሲ የዘር ማጽዳት ጭፍጨፋ ወቅት የነበሩ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች የሚጠቁሙ ቁልፍ ማኅደሮችን በቅርቡ ለቋል።እነዚህ በመብት ተሟጋቾች የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎች፣ ማኅበረሰቡን ለመጠበቅ መሠረታዊ ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ነበር። የማኅበረሰብ ቡድኑ፣ ከ30 ዓመታት በኋላ በሩዋንዳ፣ የወጣት የመብት ታጋዮችንና ተሟጋቾችን ለመፍጠር የሥልጠና ጥረቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። የሴናኑ ቶርድን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች