70 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን ባህር ሞቱ የተባለው ዜና የተሳሳተ ነው ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

  • እስክንድር ፍሬው

አምባሣደር ዲና ሙፍቲ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ባለፈው ህዳር 27 ቀን 2007 አም. በየመን ዐልማካ ወደብ አጠገብ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 70 ኢትዮጵያውን መሞታቸውን የጠቀሱ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች የተሳሳቱ መሆነቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ በተናገሩት መሰረት የማጣራቱ ተግባር የተካሄደው ከየመን የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ነው። ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው አምባሳደር ዲናን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል። ዝርዝሩን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5