በአገሪቱ የዝናም እጥረት ከተከሰተ ጀምሮ በተለይ በቆላማ አካባቢዎች የእንሰስሳት መኖ አቅርቦት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
በአገሪቱ የዝናም እጥረት ከተከሰተ ጀምሮ በተለይ በቆላማ አካባቢዎች የእንሰስሳት መኖ አቅርቦት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ። ለረሀብ የተጋለጡም ሆኑ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ግን የሉም አለ። እስክንድር ፍሬው ዘገባ ልካል። ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Ethiopia Rain Shortage 08-13-15