ድምጽ የዓለም የኤነርጂ መሪዎች ጉባኤ በመጪዉ ሳምንት በአዲስ አበባ ይጀመራል /ርዝመት -5ደ52ሰ/ ኦክቶበር 23, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ በኤነርጂ ዘርፍ ያለዉን ዓለምአቀፍ ልምድ እንድትቀስም እድል ይፈጥራል ሲሉ አንድ የዉሃ መስኖ ኤሌክትሪክ ሚኒስትር የስራ ሃላፊ ተናግረዋል።