ድምጽ የዓለም ታላላቅ ከተሞች ፀጥታ ጥበቃቸውን አጠናክረዋል ኖቬምበር 17, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የቱርኳ ከተማ አንታሊያ ላይ የተካሄደው የቡድን ሃያ ጉባዔ ቀደም ሲል ታቅዶ የነበረው በንግድ፣ በኢነርጂና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ለመነጋገር የነበረ ቢሆንም የፓሪሱ የሽብር ጥቃት ግን የጉባዔውን ሙሉ ትኩረት ቀይሮታል፡፡