ድምጽ የኬንያ ፖሊስ መኮንኖች ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ ተገደሉ ኖቬምበር 23, 2015 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 “የኢትዮጵያ ወታደሮች የኬንያን ድንበር ዘልቀው ሦስት የኬንያ ፖሊሶችን ገደሉ” ሲሉ የኬንያ ጋዜጦች ፅፈዋል፤ የሃገሪቱ ፖሊስ ግን ሰዎቹን የገደሉት የኢትዮጵያ ታጣቂ አማፂያን እንጂ የመንግሥቱ ወታደሮች አይደሉም ይላል፡፡