ድምጽ የአትላንታ ከተማ ህግ አስከባሪ ባለስልጣናት እና የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች ውይይት ኣካሄዱ ዲሴምበር 12, 2015 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ክፍለ ሃገር ደላሌብ (Dekalb) ወረዳ የሙስሊም ማሃበረሰብ ሃይማኖታዊ መሪዎችና የወረዳው የህግ ኣስከባሪ ባለስልጣናት የተወያዩበት ስብሰባ ሃሙስ ተካሂዱዋል።