የጸጥታ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የሰላም መልእክት ይዞ ዛሬ ወደ ቡሩንዲ አምርቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የቡሩንዱ መንግስተና ተቃዋሚዎች መመለሻ የሌለው ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ተጨባጭ የሆነ ንግግር ማካሄድ እንዲጀምሩ የሚገፋፋ መልእክት ይዞ ዛሬ ወደ ቡሩንዲ አምርቷል። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሩካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ማርሬት በሽር ከቡድኑ ጋር ተጉዛለች። የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች ከዚህ በታች ።