ድምጽ የደቡብ ሱዳን የአማጽያን መሪ ጉዳያቸውን ለአፍሪካ ህብረት ለማቅረብ ወስነዋል ጃንዩወሪ 28, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ሱዳን የአማጽያን መሪ ሪያክ ማቻር ፕረዚዳንት ሳልቫ ኪር በሀገሪቱ 28 ከፍላተ ሀገር እንዲኖሩ ለማደረግ ማቀዳቸውን በመቃወም ጉዳያቸውን ለአፍሪካ ህብረት ለማቅረብ ወስነዋል።