የሰማእቱ አርበኛ ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሃዉልት ወደ ቦታዉ ተመልሷል

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የባቡር ግንባታ ምክንያት ተነስቶ የነበረዉ የሰማእቱ አርበኛ የብጹእ አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሃዉልት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ትላንት ወደ ቦታዉ ተመልሷል። ሥነ-ሥርዓቱ እኚህ አርበኛ የተዘከሩበትን አጋጣሚ ፈጥሯል፥ ይላል እስክንድር ፍሬዉ በላከዉ ዘገባ። ዝርዝሩን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።