ድምጽ የኢትዮጵያ የድምበር ከተማ ሞያሌ ነዋሪዎች ሰሞኑን በኮሌራ በሽታ እየተቸገሩ መሆናቸዉን ይገልጻሉ ፌብሩወሪ 26, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ነዋሪዎቹ ይህ ችግር ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ አንድ አዛዉንት እና አንድ ህጻን ሕይወታቸዉ ሲያልፍ አንዲት ዕርጉዝ ሴት የጸነሰችዉ ጽንሥ በዚሁ በያዛት በሽታ መጨንገፉን ተናግረዋል።