ድምጽ “ኢትዮጵያዊ መሆን ኩራት ነው!” ሊቀ ስዩማን ጌታሁን አጥላው ማርች 25, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ ሜሪላንድና ቨርጅኒያ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሃገርን ቅርስ ባህልና ታሪክ በማስጠበቅና በማሳወቅ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።