ድምጽ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነዘላለም ወርቅ አገኘሁን ፍርድ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ ኤፕሪል 14, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በዚህ መዝገብ አሥር ሰዎች በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ መከሰሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ያልሰጠበት ምክኒያት የአራተኛዉ ተከሳሽ ጥያቄ ተሟልቶ ባለመመለሱ መሆኑም ተገልጿል።