ድምጽ የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች በተለያዩ ማራቶኖች ቀንቷቸዋል ኤፕሪል 25, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሴት አትሌቶች በማድሪዱ ማራቶን አሸነፉ። አስካለ ዓለማየሁ አንደኛ፥ አበበች ፀጋዬ ሁለተኛ ሆነዋል። የወንዶቹ በኬንያውያኑ የበላይነት ተጠናቀቀ። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ሥፍራ ጠራርገው ወስደዋል።