ድምጽ ዛሬ እለቱ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 53ተኛ ዓመት የሚከበርበት ነው ሜይ 25, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የዛሬውን የአፍሪካን ቀን ምክንያት በማድረግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን ዛሬ ባወጡት መግለጫ፤ ሰብአዊ መብትን ሙሉ በሙሉ ማስከበር የአፍሪካ ህብረት 2063 አጀንዳ ነው ብለዋል።