ድምጽ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር ላይ የተፈጠርው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የአሜሪካና የአፍሪካ ሕብረት ገለጹ። ሁለቱም ሀገራት ግጭቶችን ከሚጋብዙ ነገሮች እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርበዋል። ጁን 15, 2016 Your browser doesn’t support HTML5