በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በርካቶች መሞታቸውን ተከተሎ በአዲስ አበባ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በርካቶች መሞታቸውን ተከተሎ በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ በኦሮሚያ ከተሞችና በዋና ከተማዋ አንዳንድ አካባቢዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከሰኞ ማታ ጀምሮ መካሄዱን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አስታውቋል።