ድምጽ ለአካባቢ ጥበቃ ትራምፕ ሰው ሾሙ ዲሴምበር 08, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ካቢኔአቸውን እያዋቀሩ ባሉበት በዚህ ወቅት አሜሪካዊያንም ዓለምም እነማንን እያነሱ ለየጉዳዩ አውራ እንደሚያደርጉ በንቃት እየተከታተሉ ነው፡፡