ድምጽ 'የመናገር መብት ሊከበር ይገባል'በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት ዲሴምበር 09, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 “ሰዎች በሚሉት ጋር ላትስማማ ትችላለህ፤ ማለት የሚፈልጉትን ነገር የማለት መብታቸውን ግን ልታከብር ይገባል” በኢትዮጵያ የአሜካ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት ናቸው ይህንን ያሉት።