በኦሮሚያ ለአስር ሺሕ የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተሰጠ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ለማ መገርሳ የተቀመጡ መስፈርቶችን ላሟሉና በፈጸሙት ወንጀል ለተፀፀቱ አስር ሺሕ የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረጉ።