ድምጽ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የመነሻ ሃሣብ አዘጋጅ ኮሚቴ አቋቋሙ ፌብሩወሪ 15, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና ተደራዳሪ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ሰባት አባላት ባለው ኮሚቴ በሚዘጋጅ የጋራ መነሻ ሃሳብ ለመነጋገር ቀጠሮ ይዘው ተለያዩ፡፡