ድምጽ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በሙሑሩ አንደበት ፌብሩወሪ 17, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተለይ በኢኮኖሚ ታሪክ ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ሥራ መስራታቸውን አንጋፋ ኢትዮጵያዊ ሙሑር ተናግረዋል፡፡