አጭር ድምጽ የሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች ክርክርና ድርድርን በማስመልከት ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር የተደረገ ቆይታ ማርች 07, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በገዥው ፓርቲና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል ሊካሄድ የታቀደው ድርድር በበርካታ ጉዳዮች ላይ እንደሚያተኩር የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ተስፋቸውን ገልፀዋል፡፡