ድምጽ “ምንም ያገኘነው ርዳታ የለም”- ሰባት ቤተሰቦቹን ያጣ ወጣት ማርች 16, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ዶ/ር ነገሪ ከዚህ አደጋ በህይወት ተርፈው በተለያየ ቦታ የሚገኙ ሰዎችን ለመርዳት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ እንደሆነና በዘላቂነት መልሶ እንዲቋቋሙ እንደሚደረግ ገልፀውልናል።