ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መራዘም ለማን? ማርች 31, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታውጆ የነበረውና ለስድስት ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለአራት ወራት ተራዝሟል። የመጀመሪያው ዐዋጅ ተግባራዊ መደረግ በጀመረበት የመጀመሪያ ወራት ታስረው የተፈቱ ሁለት ወጣቶችና የሕግ ባለሞያ አነጋግረናል።