ድምጽ የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ ኤፕሪል 10, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የታላቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡