ድምጽ የተመድ ባለሥልጣን ከኢህአዴግና ከሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ ሜይ 04, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ኮሚሺነር ጋር ያደረጉት ውይይት በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ያግዛል ሲሉ አንዳንድ የሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናግረዋል፡፡