በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ከ7.8 ሚሊዮን ሊበልጥ እንደሚችል ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ምሥራቅ አፍሪካ ላይ በደረሰው ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ኢትዮጵያዊያን ትክክለኛ ቁጥር የሚታወቀው ሰሞኑን ከሚጀመረው ግምገማ በኋላ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ፡፡