አጭር ድምጽ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ ሜይ 23, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፡፡