ድምጽ ግጭት፣ ኮሌራና ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል ጁን 09, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የእርስ በርስ ግጭት፣ ኮሌራና የከፋ ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማደረጉን ቀጥሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን /ዩኤን ኤች ሲ አር/ አስታወቀ፡፡