ድምጽ ኢሕአዴግና አስራ ስድሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዋናውን ድርድር ለመጀመር ወሰኑ ጁን 27, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በሣምንቱ መጨረሻ በአዲስ አበባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዳራሽ የሚያደርጉትን ውይይት ያጠናቀቁት ገዢው ኢሕአዴግና አስራ ስድሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዋናውን ድርድር ለመጀመር ወስነዋል።