ድምጽ “የስድስት ዓመት ልጄ በእሳት ተበላ” - በለንደን የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ ልጁን ያጣው አባት ጁን 29, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በብሪታንያ መዲና ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬንፌል በተባለው ግዙፍ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ ባለፈው ሣምንት በደረሰው ቃጠሎ የሞቱት ሰዎች 79 ሳይደርሱ እንዳልቀሩ የለንደን ፖሊስ አስታውቋል።