ድምጽ የሶማሌ ክልል ታጣቂዎች በኦሮምያ ጉዳት ማድረሳቸው ተነገረ ሴፕቴምበር 08, 2017 ሶራ ሃላኬ ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ከሶማሌ ክልል ጋር አዋሣኝ በሆኑ የተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ውስጥ ሰሞኑን እየታዩ ያሉ ጥቃቶችና ግጭቶች ተዛምተው ዛሬ ባሌ ውስጥ ራይቱ ወረዳ ላይ ቁጥሩ ከአሥር በላይ ሰው መገደሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።