2009 ዓ.ም "አስቸጋሪ ዓመት ነበር" ሲሉ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናገሩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

እየተጠናቀቀ ያለውን የ2009 ዓ.ም. “አስቸጋሪ ዓመት ነበር" ሲሉ የገለፁት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአዲሱ የ2010 ዓ.ም ለውጥ ለማምጣት ሠላማዊ ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡