የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ግጭት እያነጋገረ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡