"የስደተኛ አባት"..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለሽልማት ታጩ

Your browser doesn’t support HTML5

የአባ ሙሴ ዘርዓይ ስም የሊቢያን በረሃና የሜዲትራኒያንን ባህር አቋርጠው ወደ ጣልያን ለሚገቡ ስደተኞች በተለይም ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ ዋጋ አለው። በዓለማችን አፍሪካውያንን ከችግር ለመታደግ የሚጥሩ በጎ አድራጊ ግለሰቦችን በመሸለም የሚታወቀውና ስፔን ማድሪድ በየአመቱ በሚካሄደው የሙኖ ኔግሮ (MUNDO NEGRO) ሽልማት አባ ሙሴ ለመሸለም ታጭተዋል።