በኢትዮጵያ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ ፀደቀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ አፅድቋል፡፡ በዚህም መሠረት የውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በጉዲፈቻ መውሰድ አይችሉም፡፡