ድምጽ ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ -ተቃዋሚዎችና የፓለቲካ ተንታኞች ማርች 01, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከ2007ቱ ምርጫ አንስቶ በሀገሪቱ የተካሄዱ ሂደቶች ድምር ውጤት ነው ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞችና ተቃዋሚዎች።