“የሚያንገበግበኝ ፍትህ ማጣቷ ነው!”ወ/ሮ አትክልት ጂያንካ

Your browser doesn’t support HTML5

ወ/ሮ አትክልት ጂያንካ በሆስፒታልና በተለያዩ ቦታዎች ተጥለው የተገኙ በርካታ ህፃናትን በማሳደግ ነው የሚታወቁት።