"በሻኪሶ ትምህርት ተዘጋ፣ ተማሪዎች በፀጥታ ኃይሎች ተደበደቡ" - የዓይን እማኞች

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በጉጂ ዞን ሻኪሶ ከተማ የሚገኘው ብቸኛ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዛሬ ትምህርት መዘጋቱንና አንዳንድ ተማሪዎችም በፀጥታ ኃይሎች መደብደባቸውን የዓይን እማኞች ገለፁ፡፡ ሁኔታው የተፈጠረው ተማሪዎቹ በሞያሌ የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት በማጣቱ ነው ብለዋል - እነዚሁ የዓይን እማኞች፡፡