የመድረክ ግልፅ ደብዳቤ ለአሜሪካ ኤምባሲ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያን የሚጎበኙ የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በሚያደርጓቸው ንግግሮች “ስለሃገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ የተሳሳቱ ወይም የተዛቡ መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ” ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታውቋል።