አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ሹም ሽር ያካሂዱ፣ አዲስ ካቢኔ ይመሥርቱ የወጣ መረጃ የለም

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ኦፊሴላዊ ሥራቸውን ትናንት በቃለ-መሃላ የጀመሩት አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ አሕመድ የመጀመሪያ እንግዳቸው የሆኑትን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪን ዛሬ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።